Awash Bank SC

Awash Bank SC invites competent and qualified candidates for the following positions.

Job Position 1 – Business Intelligence and Analysis Officer –  Market Intelligence (V. No HO/01274/23)       

Required Qualification & Experience 
Education: Bachelor’s Degree in Marketing, Economics, Business Management or Business Administration or Masters in a Business-related course (an added advantage) plus a minimum of 4 (four) years’ proven experience in market research or business intelligence in the banking industry.

Job Summary- the Job holder is responsible to play a critical role in gathering, analyzing, and synthesizing data to provide valuable insights to drive business and marketing strategies and collecting market data, assessing customer behavior and supporting the decision-making process to enhance the bank’s competitive position.

place of Work –  Addis Ababa

Term of Employment – Permanent
Salary & Benefits -As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package
Skills Requirement – Knowledge of computer operation is Mandatory

How To Apply
Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply only via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com. within 7 consecutive days from the first date of this announcement.
Incomplete applications will not be considered.
Vacancy Announcement Date – November 12, 2023

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር- 0359/23
====================
አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደብ- ልዩ ጥበቃ

የትምህርት ደረጃ  10ኛ— ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

የስራ ልምድ- በወታደርነት ወይም ፖሊስ ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ ሁለት ዓመት አገልግሎት ያለው እና ተጨማሪ የኮማንዶ፣ የቴክዋንዶ፣ የልዩ ሃይል ወታደራዊ ስልጠና ወይም የቪአይፒ ጥበቃና እጀባ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ለዚህም ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣
ከፖሊስ ወይም ከወታደራዊ ተቋም ሕጋዊ የስራ መልቀቂያ ያለው

እድሜ- ከ20 – 35 አመት

የስራ ቦታ- አዲስ አበባ

ደሞዝ – በባንኩ እስኬል መሰረት

ማሳበቢያ፤ አመልካቾች በእጅ የተጻፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አዋሽ ባንክ
ቺፍ – ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር  ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፡- ህዳር 02 ቀን 2016 ዓ.ም