Commercial Bank Of Ethiopia / Call For Recruitment

የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ.ም/Megennagna District

ለBank Traineeየሥራ መደብ ያለፋችሁ አመልካቾች በሙሉ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለBank Trainee የሥራ መደብ ላወጣው የሥራ ማስታወቂያ /nterview አርጋችሁ የሥም ዝርዝራችሁ ከታች የተገለጸው አመልካቾች ያለፋችሁ መሆኑን እየገለጽን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የካቲት 16 እና 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 -10፡00 ሰዓት ጎላጉል ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ የባንኩ መሰብሰቢያ አዳራሽ በመገኘት የቅጥር

ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን ፡፡

ማስታወሻ፡-

– ኦርጅናል እና ኮፒ የትምህርት ማስረጃ ፣ 8 የእመልካቾ 4×4 ፎቶግራፍ እና መታወቂያ ኦርጅናልና ኮፒ

➢ ሁለት ዋስ ደመወዛቸው ብር 1000 እና ከዛ በላይ የሆነና ከማንኛውም ተቋም ቋሚ

ሠራተኛ መሆናቸውን የሚገለጽ የዋስትና ደብዳቤ ከሚሰሩበት ተቋም ማቅረብ የሚችሉ

➢ እንዲሁም የዋስትናው ደብዳቤ ዋስ የሚሆነው ግለስብ ከድርጅቱ በማንኛ ሁኔታ የሥራ ውሉ ሲቋረጥ ለባንኩ በቅድሚያ እንደሚያሳውቅ የዋስትናው ደብ: ላም ወለጻ ይኖርበታል፡፡
➢ በመጨረሻም ዋስ የሚሆነው ግለሰብ ማንነቱን የሚገለጽ መታወቂያ ይዞ በአካል መቅረብ እና መፈረም የሚጠበቅበት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Therefore, please find the attached list of selected Bank Trainees for your next processing of the pre-employment formalities and complete the hiring process at your end.

Please check name lists of Bank Trainee Result using the following links:

Megenagna District

Or

https://elelanajobs.com/wp-content/uploads/2023/02/Megenagna-District.pdf

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በ BANK TRAINEE ባወጣው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የተወዳድራችሁ አመልካቶች እና ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለፀው ከየካቲት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በ3 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሶሬቲ ህንፃ : ለይ : በሚገኘው አዳማ ዲስትሪክት ዕበት በመገኘት የቅድመ ቅጥር ፎርማሊቲ በአስቸኳይ እንድታሟሉ እናሳውቃለን፡፡

❖ በፊት ቀን ውስጥ መታችሁ የቅጥር ፎረስተውት የሚሟሉ ተወዳዳሪዎች ቅጥራችሁ የሚሰረ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

❖ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይሻት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት

Therefore, please find the attached list of selected Bank Trainees for your next processing of the pre-employment formalities and complete the hiring process at your end.

Please check name lists of Bank Trainee Result using the following links: Adama District

Or

https://elelanajobs.com/wp-content/uploads/2023/02/Adama-District.pdf

ማስታወቂያ/Bahidar District

የካቲት16 ቀን 2015 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ዲስትሪክት ስልጣኝ የባንክ ባለሞያ ለመቅጠር ባወጣው ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ ላይ አመልክታችሁ መስፈርቱን ያሟላችሁ አመልካቾች የፅሁፍና የቃል ፈተና እንድትወስዱ መደረጉ ይታወሳል።

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ ከተ.ቁ 1-364 የተገለፀው አመልካቾች ለስልጣኝ የባንክ ባለሞያነት ያለፋችሁ ስለሆነ ከየካቲት 17 ቀን 2015ዓ/ም እስከ የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና 12 (3×4 የሆነ) ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ ባህር ዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 410 ከታች በወጣው ኘሮግራም መሠረት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

1. ከተ.ቁ 1-100 የካቲት 17 ቀን 2015 ዓ/ም 2. ከተ.ቁ 101-200 የካቲት 20 ቀን 2015 ዓ/ም

3. ከተ.ቁ 201-300 የካቲት 21 ቀን 2015 ዓ/ም

4. ከተ.ቁ 301-364 የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ/ም

Therefore, please find the attached list of selected Bank Trainees for your next processing of the pre-employment formalities and complete the hiring process at your end.

Please check name lists of Bank Trainee Result using the following links: – Bahirdar District

Or

https://elelanajobs.com/wp-content/uploads/2023/02/Bahirdar-District.pdf

Hawasssa District

Please check name lists of Bank Trainee Result using the following links: Hawassa

Or https://elelanajobs.com/wp-content/uploads/2023/02/Hawassa.pdf

Mettu District

Please check name lists of Bank Trainee Result using the following links: Mettu Diatrict

Or https://elelanajobs.com/wp-content/uploads/2023/02/Mettu-Diatrict.pdf

Assella District

Please check name lists of Bank Trainee Result using the following links:Assella District

Or https://elelanajobs.com/wp-content/uploads/2023/02/Assella-District.pdf

NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs