Dashen Bank S.C
Dashen Bank S.C External Vacancy Announcement
Job Position-ቫን ሹፌር (Van Driver) አዳማ ቀጠና ጽ/ቤት (አዳማ ከተማ)
Required Qualification and Experience
Education:በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀችደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት ተፈላጊ የስራ ልምድአራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበርየስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራትስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወንሃላፊንትን በአግባቡ መወጣትቀናነት እና ታዛዥነት የስራ ቦታአዳማ ቀጠና ጽ/ቤት (አዳማ ከተማ)
የስራ መዘርዝር
ገንዘብ ከ ቅርንጫፍ ባንከ/የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ወደ ትሬዥሪ ፤ ከትሬዥሪ ወደ ቅርንጫፍ ባንኮች/ ብሄራዊ ባንክ/ ኤቲኤም ማሽኖች/ የውጭ ምንዛሪ ባንኮች/ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ እና መቀበል
Requirement Skill
automotive
Location:Oromia
Deadline : October 29th, 2026
How To Apply
https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=2426&company=dashenbank
ጥያቄ ወይም ማብራሪያ ከፈለጉ 0222110354
NB:-Whenever you are looking for in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel