TEKHAF Trading PLC

TEKHAF Trading PLC External Vacancy Announcement

Job Position-Call center operator

Required Qualification and Experience
Education: በገበያ ጥናት (Marketing)፣ በማናጅመንት፣ በኮሙኒኬሽን፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተዛማጅ መስኮች ዲፕሎማ ወይም መጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ በተመሳሳይ የጥሪ ማዕከል ፣ የደንበኞች አገልግሎት ወይም በሽያጭ/ማርኬቲንግ አካባቢ የስራ ልምድ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል ከ1 እስከ 3 ዓመታት የተረጋገጠ የስራ ልምድ ያለው /ያላት።
የቋንቋ ችሎታ፦ ከአማርኛን እና ኦሮምኛ ቋንቋዎችን በተጨማሪ እንግሊዝኛን አቀልጥፎ መናገር እና መጻፍ መቻል ትልቅ ብልጫ አለው፡፡ ሊኖረው የሚገቡ ክህሎቶች (Skills)
እጅግ በጣም ጥሩ የኮሙኒኬሽን ክህሎት፦ በንግግርም ሆነ በጽሑፍ ሃሳብን ግልጽ፣ ቀጥተኛ እና አሳማኝ በሆነ መንገድ የመግለጽ ችሎታ።
የማዳመጥ ብቃት፦ የደንበኛውን ፍላጎት ወይም ችግር በትክክል ለመረዳት በጥሞና የማዳመጥ ስነ-ልቦና።
ትዕግስት እና ስሜትን መቆጣጠር፦ የተቆጡ ወይም የተበሳጩ ደንበኞችን በረጋ መንፈስና በአክብሮት የማስተናገድ ብቃት።
የቴክኖሎጂ እውቀት፦ መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም፣ የክትትል ሶፍትዌሮችን (CRM) እና የጥሪ ማዕከል ሲስተሞችን በፍጥነት የመልመድ ችሎታ።
ችግር ፈቺነት፦ የተወሳሰቡ የደንበኛ ጥያቄዎችን በራሱ ተነሳሽነት የመፍታት ብቃት።

Requirement Skill
ability to build lasting relationships
Afaan Oromo Language
Excellent communication and interpersonal abilities.
Basic computer skills (MS Office, email).
Ability to manage many requests at once.
Ability to multitask and prioritize effectively.
Ability to work under pressure and meet deadlines
Confidentiality and accountability

Location: Addis Ababa
Deadline : September 26th, 2026

How To Apply
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁን፤ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንጻ 12ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን፡ hr@tekhaftrading.com ወይም careers@tekhaftrading.com. ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡በለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- +251-930-29-49-23 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡

NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel

https://t.me/elelanajobs

Leave a Reply