Dashen Bank S.C
Dashen Bank S.C External Vacancy Announcement
Job Position-Van Driver ለ ደቡብ ምዕራብ ቀጠና ጽ/ቤት (ቦንጋ ከተማ)
Required Qualification and Experience
Education: በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ
አራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
ሃላፊንትን በአግባቡ መወጣት
ቀናነት እና ታዛዥነት
የስራ ቦታ
ደቡብ ምዕራብ ቀጠና ጽ/ቤት (ቦንጋ ከተማ)
Requirement Skill
automotive
Deadline : October 7th, 2026
How To Apply
https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=2403&company=dashenbank
NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel