A and M Engineering PLC
A and M Engineering PLC External Vacancy Announcement
Job Position -ቋሚ የድርጅት ጠበቃ እና ሲኒዬር የሠዉ ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር
Required Qualification and Experience
Education:ትምህርት፡ በህግ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የሥራ ልምድ፡ሁለት አመት እና ከዛ በላይ ሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት
ተፈላጊ ብዛት፡1
About the job
የስራ ቦታ ኤ እና ኤም ኢንጂነሪንግ
የቅጥር ሁኔታ፡ቋሚ
ደመወዝ፡ግሮስ 25000
ተግባርና ኃላፊነት
ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ የሚመለከቱ የሕግ ጉዳዮችን በመከታተል፣ ውሎችን በማዘጋጀትና በመመርመር፣ እንዲሁም የሕግ ምክርና ድጋፍ በመስጠት የሕግ ክፍል ስራዎች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲከናወኑ መደገፍ።
የውል ዝግጅትና ምርመራ: የተለያዩ የንግድ፣ የስራ እና የአገልግሎት ውሎችን ማዘጋጀት፣ መመርመርና ማሻሻል፤
የሕግ ምርምር (Legal Research): ከተቋሙ አሰራር ጋር የሚሄዱ አዳዲስ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን መመርመርና ትንተና ማቅረብ፤
የክስና ክርክር ዝግጅት: ከፍርድ ቤት፣ ከስራ ክርክርና ከስምምነት ውጪ ከሆኑ ውዝግቦች ጋር የተያያዙ ማመልከቻዎችን፣ የመከላከያ መልሶችንና ሌሎች የሕግ ሰነዶችን ማዘጋጀት፤
አስተዳደራዊ እና ስነ-ሰነድ ስራዎች: የሕግ መዝገቦችን፣ ውሎችንና የፍርድ ቤት ፋይሎችን በአግባቡ ማደራጀትና መጠበቅ፤
የሕግ አማካሪነት ድጋፍ: ለተለያዩ የድርጅቱ ክፍሎች የመጀመሪያ ደረጃ የሕግ ማብራሪያና ድጋፍ መስጠት።
የድርጅቱን የቅጥርና የመረጣ ሂደት ማቀድና ማስተዳደር
ማመልከቻዎችን ማጣራትና ቃለ-መጠይቆችን ማስተዳደር
ትክክለኛ የሠራተኞችማህደርና መረጃ ቋት መያዝ
የስራ ዉሎችን፣ማረጋገጫዎችን እና ዉል ማቋረጦችን ማከናዎን
የሠራተኞችን ገብቶ መዉጣት፣ፈቃድ እና የዲሲፕሊን ጉዳዮችን መከታተል
የሰራተኞች ቅሬታዎችን ማስተናገድ እና የስራ ቦታ ግጭቶችን መፍታት
በሰራተኛ ኃይል እቅድና በድርጅታ እድገት ላይ ማኔጅመንቱን መደገፍ
በጎ የስራ ቦታ ባህልን እና የሠራተኞችን ተሳታፊነት ማሳደግ
ከድርጅቱ ፖሊሲዎች እና ከህጋዊ መስፈርቶች ጋር መጣጣሙን ማረጋገጥ
ክሀሎትና ብቃት
ስለ ኢትዮጵያ የላበር ህግ እና የሠዉ ኃብት መልካም ተሞክሮዎች ጠንካራ እዉቀት
በጣም ጥሩ የመገናኛና የግንኙነት ክህሎት
ጠንካራ አመራርና ችግር የመፍታት ብቃት
በmicro soft office(word,excel) ላይ የላቀ ብቃት
Requirement Skill
ERP / HRIS implementation experience
Desired Skill
Conflict Resolution
Adaptability
Location: Addis Ababa
Deadline : October 15th, 2026
NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel