Immigration and Citizenship Service of Ethiopian – Call For Interview / የቃለ-መጠይቅ ፈተና ጥሪ
ግንቦት 9/2018 ዓ/ም የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ለቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች በቴሌግራም ቻናላችን በተቀመጠው ፕሮግራም መሰረት የቃለ-መጠይቅ ፈተና እንድትወስዱ ጥሪ እያቀረብን ስም ዝርዝራችሁን፣ የፈተና ቦታና ሰዓት በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/ICS_Ethiopia እንድትመለከቱ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
– ለፈተና ሲመጡ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል።
– ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ስልክን ጨምሮ ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው።
– በወጣው የፈተና ፕሮግራም መሰረት ብቻ መገኘት ይኖርባችኋል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
በጀማሪ ኦፊሰር የስራ መደብ ቡድን 1 – ግንቦት 20/2018
ቡድን 2 – ግንቦት 21/2018
ቡድን 3 – ግንቦት 22/2018
– የጥሪ ማዕከል ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ጠዋት 2፡30
– የቅርንጫፍ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ድጋፍ ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ጠዋት 2፡30
– የዲፖርቴሽንና ፕሮፋይሊንግ ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ጠዋት 2፡30
– የሰው ሀብት አስተዳደር ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ጠዋት 2፡30
– የሰው ሀብት ልማት ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ጠዋት 3፡30
– የሰው ሀብት መረጃ አደረጃጀትና አያያዝ ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ጠዋት 4፡00
– ሲቪል መሃንዲስ ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ጠዋት 4፡00
– የፋሲሊቲ አገልግሎት ክትትል ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ጠዋት 2፡30
– የቅርንጫፍ ደንበኞች አገልግሎት ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ከሰዓት 7፡30
– የዜግነት አገልግሎት ቅበላና ማጥራት ጀማሪ ኦፊሰር ግንቦት 18/2018 ከሰዓት 7፡30
– የሙስና ስጋት ተጋላጭነት ትንተና መካከለኛ ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ከሰዓት 7፡30
– የሙስና መረጃ ትንተና ረዳት ባለሙያ ግንቦት 18/2018 ከሰአት 7፡30
– የደንበኞች አገልግሎት ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 20/2018 ከጠዋት 2፡30
– የፕሮጀክት ፋይናንስ አስተዳደር ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 21/2018 ከጠዋት 2፡30
– ኤሌክትሪካል መሃንዲስ ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 21/2018 ከጠዋት 2፡30
– ኤልክትሪሽያን ግንቦት 21/2018 ከጠዋት 2፡30
– ጀነሬተር ኦፕሬተርና ጥገና ሠራተኛ ግንቦት 21/2018 ከጠዋት 2፡30
– የቅርንጫፍ ግዥ ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 21/2018 ከጠዋት 2፡30
– የውጭ ሀገር ገቢ አስተዳደር ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 21/2018 ከጠዋት 2፡30
– የሀገር ውስጥ ገቢ አስተዳደር ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 21/2018 ከጠዋት 2፡30
– መደበኛ የፋይናንስ አስተዳደር ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 21/2018 ከሰዓት 7፡30
– የበጀት ፋይናንስ አስተዳደር ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 21/2018 ከሰዓት 7፡30
– ክሊኒካል ነርስ (ለህጻናት ማቆያ) ግንቦት 22/2018 ከጠዋት 2፡30
– የቅርንጫፍ መደበኛ የፋይናንስ አስተዳደር ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 22/2018 ከጠዋት 2፡30
– የቅርንጫፍ ንብረትና ጠ/አገልግሎት ጀማሪ ባለሙያ ግንቦት 22/2018 ከጠዋት 2፡30
3_የቅርንጫፍ_ደንበኞች_አገልግሎት_ጀማሪ_ባለሙያ_1
6_የቅርንጫፍ_ኢንፎርሜሽን_ቴክኖሎጂ_ድጋፍ_ጀማሪ_ባለሙያ
8_የዜግነት_አገልግሎት_ቅበላና_ማጥራት_ጀማሪ_ኦፊሰር
11_የሰው_ሀብት_መረጃ_አደረጃጀትና_አያያዝ_ጀማሪ_ባለሙያ_
13_የሀገር_ውስጥ_ገቢ_አስተዳደር_ጀማሪ_ባለሙያ
14_መደበኛ_የፋይናንስ_አስተዳደር_ጀማሪ_ባለሙያ
15_የፕሮጀክት_ፋይናንስአስተዳደር_ጀማሪ_ባለሙያ
16_የቅርንጫፍ_መደበኛ_የፋይናንስ_አስተዳደር_ጀማሪ_ባለሙያ_
17. የቅ.ጠቅላላ አገልግሎት የተሰራ 18. የቅርንጫፍ ግዥ ጀማሪ ባለሙያ
22_የፋሲሊቲ_አገልግሎት_ክትትል_ጀማሪ_ባለሙያ_
23_የሙስና_ስጋት_ተጋላጭነት_ትንተና_መካከለኛ_ባለሙያ
If you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs
