Dashen Bank S.C

Dashen Bank S.C External Vacancy Announcement

Job Position -ቫን ሹፌር (Van Driver)-ወላይታ ቀጠና ጽ/ቤት፤ ወላይታ ሶዶ

Required Qualification and Experience
Education
:በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ
አራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
ሃላፊንትን በአግባቡ መወጣት
ቀናነት እና ታዛዥነት

የስራ ቦታ:ወላይታ ቀጠና ጽ/ቤት፤ ወላይታ ሶዶ

የስራ መዘርዝር
ገንዘብ ከ ቅርንጫፍ ባንከ/የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ወደ ትሬዥሪ ፤ ከትሬዥሪ ወደ ቅርንጫፍ ባንኮች/ ብሄራዊ ባንክ/ ኤቲኤም ማሽኖች/ የውጭ ምንዛሪ ባንኮች/ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ እና መቀበል

Requirement Skill
Driving Skills

Deadline : May 1st, 2026

How To Apply
መሳሳቢያ፡ ለማመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ/ ሊንክ/ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን ፡፡
https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1869&company=dashenbank
ጥያቄ ወይም ማብራሪያ ከፈለጉ የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ይችላሉ
046-551-52-21

NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel

https://t.me/elelanajobs

Leave a Reply