Ethiopian Construction Works Corporation

Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is a public enterprise established on 18 Dec. 2015 based on Council of Ministers Regulation No. 366/2015

“The corporation is a result of the amalgamation of three formerly independent public enterprises, namely the Ethiopian Road Construction Corporation, the Ethiopian Water Works Construction Enterprise, and the Ethiopian Prefabricated Building Parts Production Enterprise. While the establishment of the corporation is a recent phenomenon, 18 Dec. 2015, the history of the above-mentioned three former enterprises traced back to the late 1940s and early 1950s.”

Ethiopian Construction Works Corporation External Vacancy Announcement

Job Position  1 – Senior Structural Engineer

Required Qualification and Experience
Education:የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ:
ኤምኤስሲ ዲግሪ በስትራክቸራል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
ቢኤስሲ ዲግሪ በስትራክቸራል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
Experience:
2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተጨማሪ ክህሎት: G+4 እና ከዛ በላይ የህንፃ ዲዛይን የሰራ፣Revit,Lumion እና የመሳሰሉትን በመጠቀም ዲዛይን የማዘጋጀት ልምድ ያለው/ያላት
የደመወዝ ደረጃ:12
የደመወዝ መጠን:መነሻ 21,167.00
የቅጥር ሁኔታ: ለተወሰነ ጊዜ ቅጥር
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንት እና ማኔጅመንት ማዕከል

Job Position 2 – Senior Engineer

Required Qualification and Experience
Education:ኤምኤስሲ ዲግሪ ሲቪል ምህንዲስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ
ቢኤስሲ ዲግሪሲቪል ምህንዲስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ
Experience:
0 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተጨማሪ ክህሎት: በመንገድ ዲዛይን የሰራ፣በተለያዩ ሶፍትዌር ዲዛይን በመጠቀም ዲዛይን የማዘጋጀት ልምድ ያለው/ያላት
የደመወዝ ደረጃ:10
የደመወዝ መጠን:መነሻ 16,923.00
የቅጥር ሁኔታ: ለተወሰነ ጊዜ ቅጥር
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንት እና ማኔጅመንት ማዕከል

How To Apply For The Ethiopian Construction Corporation?

የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣
ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ
ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡

ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

ከሠላምታ ጋር

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910