Dashen Bank S.C

Dashen Bank S.C External Vacancy Announcement

Job Position-Driver II for Head Office, Addis Ababa

Required Qualification and Experience
Education:በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ
አራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
የስራ ቦታ
ዋና መስሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ

Requirement Skill
Driving Skills
Excellent written and verbal communication skills.

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 05/07/2026

How To Apply
ለማመልከት ከዚህ ስር የሚገኘውን ሊንክ ተጭነው ይግቡ፤
https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=2037&company=dashenbank

NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel

https://t.me/elelanajobs

Leave a Reply